MB Actros MP3 FR control unit #45,000 Bir

W3.CSS

 45,000 Bir 

ይህ MB Actros MP3 FR control unit በመጠኑ ያገለገለ ሲሆን ከ2006–2012 ዲዛይን በተደረጉ ሁሉም አክትሮሶች ላይ የሚሰራ ነው፣ ይህንን እቃ የሚገዙ ከሆነ ደውለው ያሉበትን ቦታ ያሳውቁን እኛ ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እቃውን በማምጣት አይተውት ከወደዱት በፈለጉት መንገድ የተገለፀውን ክፍያ በብር ወይም በዶላር ክፍያውን ከፍለው እቃውን መውሰድ ይችላሉ።



በዶላር መክፈል ለምትፈልጉ በዚህ ዋጋ ያገኙታል  900$ 

በዶላር ክፍያ የምንቀበለው በኦላይን የክፍያ አማራጮች ብቻ ሲሆን Mastercard ወይም PayPal ተጠቃሚ ለሆናቹሁ ደበኞቻችን የተገለፀውን የዶላር መጠን ክፍያውን በመክፈል እቃውን መውሰድ ይችላሉ።

Post a Comment

Previous Post Next Post

Contact Form